Su Ruqya Islamic Treatment

ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና የተሰኘው አፕሊኬሽን ስለ ሲህር፣ ጂን እና አይን በቁርአን እና በሶሂህ ሀዲሶች ተዳሰውበታል፡፡ ስህር፣ ጂን እና ዐይን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ተብራርቷል፡፡
በተጨማሪም የታመመ ሰው ራሱን ሆነ ሌሎችን እንዴት ማከም ይችላል የሚሉት የተዳሰሱበት የሩቅያ አንቀፆችንም አካቶ የያዘ አፕሊኬሽን ነው፡፡
አፕሊኬሽኑ ልዩ የሚያደርገው free መሆኑ እና ከማስታወቅያዎች(Ads) የፀዳ መሆኑ ነው፡፡
ዳውንሎድ በማድረግ እና ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ፡፡

Aggiornamento Ruqya Islamic Treatment 1.4

- አንዳንድ ስልኮች ላይ የነበረው ችግር ተሰተካክሏል
- 13 የአንድሮይድ ቨርዢን support እንድያደርግ ተደርጓል
Leggi di Più
Maggiori Informazioni

Data Aggiornamento:

Ultima Versione:

1.4

Aggiornamento Necessario:

Invia l'ultima versione

Disponibile su:

Google Play

Requisiti:

Android 5.0+