Sobre የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ
Aplicación Android de Emergencia y Primeros Auxilios Esenciales
ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ።። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።።
አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።
በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም ፣ ፣ ቃጠሎ ፣ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ በጥይት በጥይት መመታት መመታት የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት ፣ የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል የሚጥል eléctrico በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።
አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻኍሕ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል። ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።
አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን። ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።
¡Adelante!
Califique nuestra aplicación en la tienda Google Play.
Gracias por descargar,
PLC ነቀምቴ ኢትዮጋ
PLC de desarrollo de aplicaciones y software OROMNET, Nekemtie, Etiopía

Actualización de የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid 4.31

Minor bug fixes.
Más información
Versiones antiguas Más
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.31 XAPK APKs
August 21, 2024 10.55 MB
Variant
Arch
Version
DPI
Android 5.0+
160-240dpi
Android 5.0+
160-240dpi
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.21 APK
October 17, 2023 10.01 MB

Requires Android: Android 5.0+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: c10b6b673acd993f7ebd2a6d0746e97b32bb140d

Size: 10.01 MB

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.02 APK
April 26, 2021 9.45 MB

Requires Android: Android 4.1+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 8e4e8e5e680a2300acdee5fdbfabbbe2527be4a7

Size: 9.45 MB

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.0 APK
June 23, 2020 5.24 MB

Requires Android: Android 4.1+

Screen DPI: 160-640dpi

SHA1: 8fb75fd9632f42c3baed1b931512d2939181179a

Size: 5.24 MB

Más información

Nombre de paquete:

com.oromnet.health.First_aid

Fecha de actualización:

Última versión:

4.31

Pedir actualización:

Enviar la última versión

Disponible en:

Google Play

Requisitos:

Android 5.0+