- Home
- App
- Salute e fitness
- እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
Su Pregnancy እርግዝናና ወሊድ ሙሉ መረጃ
ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን የእርግዝናን በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና) መረጃዎችን ያገኙበታል ያገኙበታል እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል ይረዳቸዋል
አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቦ ብዙ
አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? Gratis! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ላይ ጭነዉ ይችላሉ ይችላሉ
በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር ፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት እና ፣ እርግዝናን እርግዝናን ማረጋገጥ ፣ የእርግዝና ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች መካንነት ፣ መካንነት ፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች ፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች ትትሎች መረጃዎች መረጃዎች ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ ፣ ህጻኑን መንከባከብ ፣ እንቅልፍ ከወሊድ .... የተሰኙትን የተሰኙትን እና ሌሎች ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል ይዟል ይዟል
በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉሢᝰሉሢᝰሉሢ
እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሣልያ ቢላጟ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። Ti amo አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC
OROMNET Software and Application Development, Nekemte, Etiopia
Aggiornamento Pregnancy እርግዝናና ወሊድ ሙሉ መረጃ 4.71
Requires Android: Android 5.0+
Architecture: arm64-v8a
Screen DPI: 160-640dpi
SHA1: 37ac5c47063e77fff3fcf76de8a56e69c180a8d7
Size: 26.27 MB
What's New:
Requires Android: Android 5.0+
Screen DPI: 120-640dpi
SHA1: 487a5888261ce370530bcb291a524a51eb41f1c4
Size: 13.13 MB
Requires Android: Android 5.0+
Screen DPI: 160-640dpi
SHA1: b725aacf917864dbd2bb782a9ddfe3d93d2feb49
Size: 12.5 MB
Requires Android: Android 5.0+
Screen DPI: 120-640dpi
SHA1: 986a2d7c885e10b0b6504000a940df2c683e8553
Size: 12.86 MB
Nome Pacchetto:
Categoria:
Data Aggiornamento:
2024-09-01
Ultima Versione:
4.71
Aggiornamento Necessario:
Disponibile su:
Requisiti:
Android 5.0+
Rapporto: